በመከራ ጊዜ የሚገኝ ምሕረት፥ በድርቅ ወቅት እንደሚታዩ የዝናብ ደመናዎች ያስደስታል።
ሕጉን የሚጠብቅ ሰው የመጽሓፉን ትእዛዝ ይሰማል፤ በእግዚአብሔርም የሚያምን ሰው የሚያጣው ነገር የለም።