ልዑል እግዚአብሔር ወደ እርሱ እስካላየ ድረስ፤ ጻድቃንም ፍትሕን ካላገኙ በቀር ጸሎቱን አያቋርጥም።
ብልህ ሰው ያለ ምክር የሚሠራው ሥራ የለም፤ የሚሠራውም ሥራ የበጀ ይሆንለታል፤ ፍርሀትን የማያስብ ትዕቢተኛ ጠላት ግን ያለ ምክር ይሠራል።