የትሑት ሰው ጸሎት ደመናትን ያቋርጣል። ከፈጣሪም ዘንድ እስኪደርስ አይጽናናም።
ኀጢአተኛ ሰው ግን የሚመክሩትን አይሰማም፤ ሁሉም እንደ እርሱ ይመስለዋል።