እግዚአብሔር አድልዎን የሚያውቅ ፍጹም ዳኛ ነውና።
የሚገባውንና የሚወደደውንም ሁሉ አድርግ፤ የትዕቢትን ነገር እንዳትናገር ዕወቅ፤ በቃልህም አትበድል።