ብዙ ቦታዎችን ያዩ ብዙ ያውቃሉ፤ ልምድ ያለው ሰው የሚናገረውም ከመሬት አይወድቅም።
ለወገኖቹ መልካም ነገር የሚያደርግ ማንነው? እንጃ! እርሱን እናደንቀዋለን።