የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 34:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለኃጢአት ስርየት የሚጾም ሰው፥ ዳግም የሚበድል ከሆነም እንዲሁ ነው። የዚያን ሰው ጸሎት ማን ይሰማዋል? ራስን ማዋረድ ምን ይጠቅማል?

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሰው ሕይ​ወቱ ወይን መጠ​ጣት ነው፤ መጥኖ ለሚ​ጠ​ጣ​ውም ሰው ደስታ ነው፤ እርሱ ለሰው ደስታ ሊሆን ተፈ​ጥ​ሯ​ልና ወይን ለማ​ይ​ጠጣ ሰው ሕይ​ወቱ ምን​ድን ነው?

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 34:26
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች