ልዑል እግዚአብሔር ከበደለኞች በሚቀርቡ ስጦታዎች ደስ አይሰኝም፤ የመሥዋዕቶች ብዛት ኃጢአትን ይቅር አያሰኝም።
በመኝታህ ሆድህን እንዳይከብድህ፥ ጥቂት እንደሚበቃው እንደ ዐዋቂ ሰው መጥነህ ብላ።