እግዚአብሔርን የሚፈራ ከቶውንም ሊጠራጠር አይገባም፤ ተስፋውም በጌታ ነውና አይፈራም።
ላየኸው ሁሉ አትሳሳ፤ እጅህን አትንከር፤ ወጭቱን ወደ አንተ አትጎትት፥ ድስቱንም አትጥረግ።