ያልተፈተነ ሰው ዕውቀቱ ጥቂት ነው፤ ተጓዥ ሰው ግን ሁሉንም ያውቃል።
በእርሱ የተፈተነ፥ ያልሳተም እርሱም መመኪያ የሆነው ማን ነው? ኀጢአት መሥራት ሲቻለው ኀጢአት የማይሠራ ማን ነው? እንጃ። ክፉ መሥራት ሲቻለውስ ክፉ የማያደርግ ሰው ማን ነው?