የምትናገረውን አዘጋጅ፤ አድማጭ ታገኛለህ፤ መልስም ከመስጠትህ በፊት መረጃዎችህን አጠናቅር።
እነርሱ እያዩ በእኛ ዘንድ እንደ ተመሰገንህ፥ እንደዚሁ እኛ እያየን በእነርሱ ዘንድ ተመስገን።