አገልጋይህ አንድ ብቻ ነውን? በደም ያገኘኸው ነውና እንደ ራስህ እየው። አገልጋይህ አንድ ብቻ ነውን? ራስህን እንደምትፈልገው ሁሉ፤ እርሱም ያስፈልግሃልና እንደ ወንድምህ እየው።