በሕይወት ዘመንህ፥ ለልጅህም ሆነ ለሚስትህ፥ ለወንድምህም ሆነ ለወዳጅህ፥ ባንተ ላይ ሥልጣንን አትስጣቸው። ሐብትህንም ቢሆን ለማንም አትስጥ፤ ድንገት እንኳ ብትቆጭ፥ መልሱልኝ ብለህ መጠየቅ ይኖርብሃልና።