ፍሬ-ሐሳቡን ብቻ ለመግለጽ ሞክር፥ በጥቂት ቃላት ብዙ መልእክት አስተላልፍ፤ ብዙ የምታውቅ፥ ንግግር ግን የማትወድ እንደሆንክ ሁነህ ቅረብ፤
የጻድቅ ሰው መሥዋዕት ምሠዊያውን ያለመልመዋል፤ መዓዛውም ወደ ልዑል ፊት ይደርሳል።