በተስተካከለውም መንገድ አትተማመን፤
የትሑት ጸሎት ከደመና ታልፋለች፥ ወደ እርሱ እስክትደርስ አትመለስም፥ እግዚአብሔርም እስከሚያያት ድረስ አትመለስም።