አንዱ በሌላው ሕይወት ከቶውንም ገብቶ አያውቅም፤ የፈጣሪውን ቃል የማይፈጽም የለም።
አንዱ ከሌላው ጋር አይጨናነቅም፤ ለዘለዓለሙም ከቃሉ አይወጡም።