ከመሞትህ በፊት ለወዳጅህ ደግ ነገር አድርግለት፤ እንደተቻለህ በደግነት አስተናግደው።
ሳትሞት ለባልንጀራህ በጎ አድርግ፤ እጅህንም ዘርግተህ የተቻለህን ያህል ስጥ።