በንግግሩ ያልተሳሳተ ሰው፥ ስለ ኃጢአትም መጸጸት የማያስፈልገው የተባረከ ነው።
በአፉ ያልተሰነካከለ ሰው ብፁዕ ነው፤ ኀጢአተኛ ሰውን ግን ኀዘን አያስደነግጠውም።