ሹም ሲጋብዝህ ቸልተኛ ምሰል፤ እርሱም ግብዣውን ደጋግሞ ያቀርብለሃል።
ባለጸጋ ያዘዘህን ለጊዜው እሽ በለው፥ ቢጠራህም እንቢ አትበለው፤ ፈጽሞም ይወድሃል።