እንዳትታለል ተጠንቀቅ፤ በሞኝነትህ እንዳትዋረድ እራስህን ጠብቅ።
እንዳያስትህና እንዳያታልልህ ከእንዲህ ያለ ሰው ተጠበቅ፥ በደስታህም መካከል ኀዘን አታግባ።