ታስፈልገዋለህ? ከሆነ ያታልልሃል፥ ይስቅልሃል፥ ተስፋም ይሰጥሃል፥ በትሕትና ያናግርሃል፥ ምን ላድርግልህ? ብሎ ይጠይቅሃል።
አንተን የሚፈልግበት ግዳጅ ቢኖረው ያባብልሃል፤ ብዙ ተስፋም ይሰጥሃል፤ ይሥቅልሃል፤ በጎ ነገርም ይናገርሃል፤ ምን ትፈልጋለህም ይልሃል።