ገንዘብ አለህን? ካለህ ከአንተ ጋር ይኖራል፤ ያለምንም አስተያየት ባዶ ያስቀርሃል።
ገንዘብ ቢኖርህ ከአንተ ጋራ አንድ ይሆናል፥ ያንተንም ይጨርስልሃል፤ ዳግመኛም አያመሰግንህም።