ቅጥራን የሚነካ ያድፋል፤ ከትዕቢተኛም ጋር የሚውል እርሱን ይመስላል።
አደሮ ማር የዳሰሰ ሰው በእርሱ ይያዛል፤ ትዕቢተኛ ሰውንም ወዳጅ ያደረገ እንደ እርሱ ይሆናል።