የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 12:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ትሑት ቢመስልና አንገቱን ቢደፋም፥ ቁጥብነትህን ግፋበት፤ ጥንቃቄም አድርግበት፥ በሱ ዘንድ መስተዋት እንደሚወለውል ሁን፤ ዝገቱም እስከ መጨረሻም እንደማይዘልቅ እወቅ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በተ​ቸ​ገ​ር​ህም ጊዜ እያ​መ​ሰ​ገነ ያገ​ለ​ግ​ል​ሃል፤ ሰው​ነ​ት​ህን አጽ​ናት፤ ከእ​ር​ሱም ተጠ​በቅ፤ እን​ደ​ዛገ መስ​ታ​ወት ትሆ​ን​በ​ታ​ለህ፤ ፈጽ​ሞም አይ​ች​ል​ህም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 12:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች