ከክፉ ሰው እና ከሴራዎቹ ተጠበቅ፤ ለዘለዓለም ሊያጠቃህ ይችላልና።
ክፉ ነገርን ይሠራብሃልና፥ ሁልጊዜ ስድብን እንዳያደርግብህ ከክፉ ሰው ተጠበቅ።