ሁሌም ስለሚከታተልህ ደጉን ወደ ክፉ ይለውጣል፤ ድንቅ የሚሰኝለትንም ሥራ አቃቅር ያወጣለታል።
ተንኰለኛ ሰው በበጎ ፋንታ ክፉ ነገርን ይከፍልሃል፤ ሳይኖርብህ ነውርን ያወጣብሃል።