በድህነቱ የከበረ በጸጋ ቢሆንማ ኖሮ፤ ምን ያህል በላቀ፤ በሀብቱ ያልተከበረ ቢደኸይማ ምን ይሆን ነበር፤
በተቸገረ ጊዜ የማያዝን ሰው፥ በተዘጋጀ ጊዜ እንዴት ደስ ይለው?