ባለጸጎች፥ ታላላቅ ሰዎች፥ ድሆች፤ እግዚአብሔርን በመፍራታቸው ሊመካ ይገባል።
ለባለጸጋውና ለከበርቴው ለድሃውም ክብራቸው እግዚአብሔርን መፍራት ነው።