ሹም በወንድሞቹ መካከል ይከበራል፤ እግዚአብሔርን የሚፈሩ በእግዚአብሔር ዘንድ ይከበራሉ።
የሰው ዘር የጐሰቈለ ዘር ነው፥ ጐስቋላው ዘር ማንነው? የእግዚአብሔርን ትእዛዝ የማይጠብቁ ሰዎች ዘር አይደለምን?