የቆየ በሽታ ሐኪሙን ያቄላል፤ የዛሬ ንጉሥ የነገ አስክሬን ነው።
የሰፋ ቍስልን ባለ መድኀኒት ያድነዋል፤ ንጉሥ መባል ግን ለዛሬ ብቻ ነው፥ ነገም ይሞታል።