ማርቆስ 1:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢየሱስም ሰውየውን አጥብቆ በማስጠንቀቅ እንዲህ ሲል አሰናበተው፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኢየሱስም ሰውየውን አጥብቆ በማስጠንቀቅ እንዲህ ሲል አሰናበተው፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢየሱስ ሰውዬውን በጥብቅ አስጠንቅቆ አሰናበተው፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በብርቱም ተናግሮ ወዲያው አሰናበተው፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በብርቱም ተናግሮ ወዲያው አወጣው፤ |
“ለማንም አንድ ነገር እንዳትናገር ተጠንቀቅ፤ ነገር ግን ምስክር እንዲሆናቸው ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፤ ስለ መንጻትህም ሙሴ ያዘዘውን መሥዋዕት አቅርብ” አለው።