የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 9:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሥምህም ጌታ ነው፤ በክንድህ ኃይላቸውን ስበር፥ በቁጣህ ጥንካሬያቸውን አድቅቅ፤ መቅደስህን ለማርከስ፥ የክቡር ስምህ ማረፊያ የሆነውን ድንኳን ለማሳደፍ፥ የመሠዊያህንም ቀንድ ለመስበር መክረዋልና።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አንተ ከሠ​ራ​ዊ​ታ​ቸው ጋር በከ​ሃ​ሊ​ነ​ትህ አጥ​ፋ​ቸው፤ ቤተ መቅ​ደ​ስን ያጐ​ሰ​ቍሉ ዘንድ፥ የስ​ምህ ጌት​ነት ማደ​ሪያ የሆ​ነች ደብ​ተራ ኦሪ​ት​ንም ያሳ​ድፉ ዘንድ መክ​ረ​ዋ​ልና፥ በብ​ረ​ትም የመ​ሠ​ዊ​ያ​ህን ቀን​ዶች አፍ​ር​ሰ​ዋ​ልና በቍ​ጣህ ኀይ​ላ​ቸ​ውን አጥፋ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 9:8
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች