የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 9:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሚስቶቻቸውን ለንጥቂያ፥ ሴቶች ልጆቻቸውንም ለምርኮ አሳልፈህ ሰጠህ፥ ምርኮአቸውን ለተወደዱ ልጆች፥ ለአንተ በቅንዓት ለተቃጠሉ፥ የደማቸው መርከስ ለጠሉ፥ ከዚያም ወደ አንተ ለጮሁት ተከፋፈለ፤ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ፥ እኔን መበለቲቱን ስማኝ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሚስ​ቶ​ቻ​ቸ​ውና ልጆ​ቻ​ቸው ተማ​ረኩ፤ በአ​ንተ ዘንድ የተ​ወ​ደዱ፥ ለአ​ም​ላ​ክ​ነ​ት​ህም የቀኑ፥ የረ​ከሰ ደማ​ቸ​ው​ንም የተ​ጸ​የፉ፥ ትረ​ዳ​ቸ​ውም ዘንድ የለ​መኑ የል​ጆ​ችን ምርኮ ሁሉ ተካ​ፈሉ፤ አም​ላኬ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሆይ፥ እኔን መበ​ለ​ቲ​ቱን ስማኝ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 9:4
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች