የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 9:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የአባቴ የስምዖን አምላክ ጌታ ሆይ! የድንግሊቱን ማኅጸን በመፍታት ላረከሱአት፥ ጭኗን በመግለጥ ላሳፈሩአት፥ ማኅጸኗን በማርከስ ላዋረዷት፥ ይበቀል ዘንድ ለመጻተኛ ሰይፍን ሰጠህን፤ አንተ “አይሆንም” ብለህ ነበር፥ እነርሱ ግን አደረጉት።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“በማ​ኅ​ፀን ያለ ጽን​ስን ያጠፉ፥ ድን​ግ​ል​ንም ያጐ​ሰ​ቈሉ፥ ልብ​ሷ​ንም የገ​ፈፉ፥ በከ​ተ​ማም በአ​ራቱ ማዕ​ዘን ለመ​ገ​ዳ​ደር ማኅ​ፀ​ንን ያሳ​ደፉ ጠላ​ቶ​ችን ይበ​ቀል ዘንድ በእጁ ሰይ​ፍን የሰ​ጠ​ኸው የአ​ባቴ የስ​ም​ዖን አም​ላክ ሆይ፥ አንተ እን​ዲህ አይ​ደ​ለም አልህ፤ እነ​ርሱ ግን አደ​ረ​ጉት።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 9:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች