በሰንበት ዋዜማና በሰንበት፥ በመባቻ ዋዜማና በመባቻ፥ በእስራኤል ቤት በዓላትና የደስታ ቀኖች ካልሆነ በቀር በመበለትነትዋ ጊዜ ሁሉ ትጾም ነበር።
በመበለትነትም በኖረችበት ወራት ሁሉ ትጾም ነበር። በሰንበት ዋዜማና በሰንበት፥ በመባቻ ዋዜማና በመባቻ፥ በበዓላትና በእስራኤል የደስታ ቀኖች ካልሆነ በቀር አትበላም ነበር።