የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 8:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ነገር ግን በጣም የተጠማው ሕዝብ ቃል የገባነውን እንድንፈፅም አስገደዱን፥ የማንተላለፈውን መሐላ አመጡብን።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ነገር ግን ሕዝቡ ፈጽ​መው ተጠ​ም​ተ​ዋ​ልና እን​ዳ​ሉን እና​ደ​ርግ ዘንድ ዘበ​ዘ​ቡን፤ ልን​ለ​ው​ጠው የማ​ይ​ቻ​ለ​ንን መሐላ አመ​ጡ​ብን።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 8:30
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች