ስለዚህ ማዳኑን በመጠባበቅ ሳለን እንዲረዳን እንጥራው፥ የሚያስደስተው ከሆነ ድምጻችንን ይሰማል።”
ነገር ግን ከእርሱ የምትገኝ ድኅነትን ደጅ ጥኑ፤ ቃላችንንም ሰምቶ ይረዳን ዘንድ ይፈቅድ እንደ ሆነ ለምኑት።