የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያን ጊዜ ስለዚህ ጉዳይ ዮዲት ሰማች፤ እርሷም የሜራሪ ልጅ፥ የዑኽ ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥ ዖዚኤል ልጅ፥ የሒልቂያ ልጅ፥ የአናንያ ልጅ፥ የጌድዮን ልጅ፥ የራፋይም ልጅ፥ የአሂቱብ ልጅ፥ የኤልያስ ልጅ፥ የሒልቅያ ልጅ፥ የኤልያብ ልጅ፥ የናትናኤል ልጅ፥ የሳላሚኤል ልጅ፥ የሳራሳዳይ ልጅ፥ የእስራኤል ልጅ ናት።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዚ​ያም ወራት የእ​ስ​ራ​ኤል ልጅ የሰ​ለ​ስ​ዳይ ልጅ፥ የሰ​ላ​ም​ያል ልጅ፥ የና​ት​ና​ኤል ልጅ፥ የኤ​ል​ያብ ልጅ፥ የኤ​ል​ያስ ልጅ፥ የሐ​ቂቆ ልጅ፥ የራ​ወ​ይል ልጅ፥ የጋ​ዴ​ዮን ልጅ፥ የአ​ና​ንዮ ልጅ፥ የሕ​ል​ቅያ ልጅ፥ የኦ​ዝ​ያል ልጅ፥ የዮ​ሴፍ ልጅ፥ የሆ​ክስ ልጅ፥ የሜ​ራሪ ልጅ ዮዲት ሰማች።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 8:1
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች