የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 7:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከቤቱሊያ አጠገብ ባለው ሸለቆ ከምንጩ ዳር ሰፈሩ፤ በስፋት ከዶታን እስከ ቤልባይም በርዝመት ደግሞ ከቤቱሊያ በኤስድራሎን ፊት ለፊት እስከሚገኘው እስከ ሳያሞን ድረስ ተስፋፉ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በቤ​ጤ​ልዋ አጠ​ገብ፥ በአ​ው​ሎን በው​ኃው ምንጭ አጠ​ገብ ሰፈሩ፤ የሰ​ፈ​ራ​ቸ​ውም አቆ​ል​ቋዩ እስከ ዶታ​ይ​ምና ቤጤ​ልዋ ድረስ፥ ወር​ዱም በአ​ሴ​ዴ​ራ​ሎም አን​ጻር ከቤ​ጤ​ልዋ እስከ ቅያ​ሞስ ደረሰ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 7:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች