ሰማይንና ምድርን እንዲሁም የአባቶቻችን ጌታ፥ በኃጢአቶቻችንና በአባቶቻኝ ኃጢአት እየቀጣን ያለውን እግዚአብሔርን እናስመሰክርባችኋለን፤ ዛሬ በዚች ቀን ይህን ነገር እንዳታደርጉ።”
እነሆ፥ ዛሬ በዚች ቀን ይህን ነገር እንዳታደርጉ ሰማይንና ምድርን እንዳባቶቻችን ኀጢአትና እንደ ኀጢአታችን የሚፈርድብን ያባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔርን እናዳኝባችኋለን።”