የውኃ ጉድጓዶችም ደረቁ፥ የሚጠጡት ውኃ ተመጥኖ ይሰጣቸው ስለ ነበር ለአንድ ቀን የሚጠጡት እንኳ አልነበራቸውም።
የሚጠጡት ላንድ ቀን የሚያረካቸው ውኃ አልነበራቸውም፤ በመስፈሪያ እየመጠኑ ወደ መጠጣትም ተመለሱ።