የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 7:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያን ቀን ኃያላን ሰዎቻቸው በሙሉ ከጦር ሰፈራቸው ወጡ፥ ተዋጊዎቹ ቁጥራቸው መቶ ሰባ ሺህ እግረኛና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኛ ጦር ነበረ ይህም ጓዝ የሚጠብቁና እጅግ ብዙ እግረኛ ሰዎች ሳይቆጠሩ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዚ​ያም ቀን ጽኑ​ዓን አር​በ​ኞች የሆኑ ኀይ​ለ​ኞች ሰዎች ሁሉ ወረዱ፤ እነ​ዚ​ያም ጓዝ ከሚ​ጠ​ብቁ ካል​ከ​በቡ ከብዙ አር​በ​ኞች ሰዎች በቀር መቶ ሰባ ሺህ እግ​ረ​ኞ​ችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረ​ሰ​ኞች ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 7:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች