የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 7:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስለዚህ የአሞን ልጆች ሠራዊትና ከእነርሱም ጋር አምስት ሺህ አሦራውያንም ሄዱ፥ ሸለቆውንም ሰፈሩ፥ የእራኤላውያንን ውኃቸውንና ምንጮችን ያዙ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የአ​ሞን ልጆች ሠራ​ዊ​ትም ተጓዙ፤ አም​ስት ሺህ የሚ​ሆኑ የአ​ሦር ሠራ​ዊ​ትም ከእ​ነ​ርሱ ጋር ነበሩ፤ በአ​ው​ሎ​ኒም ሰፈሩ፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ል​ንም ልጆች ምን​ጮ​ችና ውኃ​ቸ​ውን አስ​ቀ​ድ​መው ያዙ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 7:17
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች