እነርሱ፥ ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸውም በረኃብ ያልቃሉ፥ ሰይፍ ሳይመጣባቸው በሚኖሩባቸው ጎዳናዎች ይወድቃሉ።
እነርሱ፥ ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸውም በረኃብ ይጠፋሉ፤ ሳይዋጓቸውም ባገራቸው ጎዳና ይወድቃሉ።