አክዮር በሆሎፎርኒስ ጉባኤ ላይ የተባለውን፥ በአሦር ታላላቅ ሰዎች ፊት የተናገረውን ሁሉና ሆሎፎርኒስ በእስራኤለ ቤት ላይ የፎከረውን ሁሉ ነገራቸው።
እንደ ዶለቱና በአሦር ሠራዊት አለቆች መካከል ነገራቸውን ሁሉ እንደ ተናገሩ፥ ሆሎፎርኒስም በእስራኤል ወገኖች ላይ በትዕቢት እንደ ተናገረ መልሶ የሆሎፎርኒስን ነገር ሁሉ ነገራቸው።