አንታዘዝህም ያሉትን ግን ዓይንህ አትተዋቸው፤ በያዝከው ምድር ሁሉ ለሞትና ለብዝበዛ አሳልፈህ ስጣቸው።
ዐመፀኞችን ታጠፋቸው ዘንድ፤ በሄድህበትም ሁሉ ትዘርፋቸው ዘንድ ዐይንህ አትራራላቸው።