አንተ ግን ቀድመህ ሂድና ግዛቶቻቸውን ሁሉ ያዝልኝ፤ ራሳቸውን አሳልፈው ከሰጡህ ፍርዳቸውን እስከሚቀበሉበት ቀን ድረስ ጠብቀህ አቆያቸው።
አንተ ግን ቀድመህ አውራጃዎቻቸውን ሁሉ ያዝልኝ፤ ራሳቸውን ወዳንተ ቢመልሱ በእነርሱ እስከምፈርድበት ቀን ለእኔ ትጠብቃቸዋለህ።