የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 16:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዮዲት እንዲህ አለች፤ “ለአምላኬ በከበሮ መዝሙርን ጀምሩ፥ ለጌታ በጸናጽን ዘምሩለት፤ አዲስን መዝሙር ተቀኙለት፤ አክብሩት፥ ስሙንም ጥሩ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዮዲ​ትም ይህ​ቺን የም​ስ​ጋና መዝ​ሙር በእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ ዘንድ ትዘ​ምር ጀመ​ረች፤ ሕዝ​ቡም ሁሉ ይህ​ቺን የም​ስ​ጋና መዝ​ሙር ከእ​ር​ስዋ ቀጥ​ለው ዘመሩ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 16:1
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች