የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 12:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዮዲትም “ጌታዬን እምቢ እለው ዘንድ እኔ ማን ነኝ? ለዓይኑ ደስ የሚያሰኘውን ሁሉ ፈጥኜ አደርጋለሁ፤ እስከ ዕለተ ሞቴ ድረስ ይህ ለእኔ ደስታ ነው።” አለችው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዮዲ​ትም አለ​ችው፥ “ጌታ​ዬን እንቢ እለው ዘንድ እኔ ማን ነኝ? ወገ​ኔስ ማን ነው? የወ​ደ​ድ​ኸ​ውን ሁሉ በፊ​ትህ ፈጥኜ አደ​ር​ጋ​ለሁ፤ እስ​ክ​ሞ​ትም ድረስ ለእኔ ደስታ ይሆ​ን​ል​ኛል፤”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 12:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች