የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 11:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“ጥበብህንና ክህሎትህን ሰምተናል፥ በመንግሥቱ ሁሉ አንተ ብቻ መልካም፥ በአስተዋይነትህ ኃያል፥ በሰልፍህም ሁሉ የተደነቅህ እንደሆንህ በምድሪቱ ሁሉ ተሰምቷል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሥራ​ህ​ንና የል​ቡ​ና​ህን ጥበብ ሰም​ተ​ና​ልና በመ​ን​ግ​ሥቱ ሁሉ አንተ ብቻ ቸር እንደ ሆንህ፥ በአ​ገሩ ሁሉ ተሰ​ም​ት​ዋ​ልና፥ በሥ​ራ​ህም ሁሉ አንተ ብርቱ ነህና፥ በሰ​ል​ፍ​ህም ሁሉ አንተ የተ​ደ​ነ​ቅህ ነህና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 11:8
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች