የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 11:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እስቲ አሁን ንገሪኝ፥ ከእነርሱ ሸሽተሽ ወደ እኛ ለምን መጣሽ? ሆኖም ወደ መዳን መጥተሻል፥ አይዞሽ፥ ዛሬና ለሁልጊዜም ትኖሪአለሽ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሁ​ንም ንገ​ሪኝ፤ ከእ​ነ​ርሱ ዘንድ ስለ​ምን ነገር ኰብ​ል​ለሽ ወደ እኛ መጣሽ? ነገር ግን ለሕ​ይ​ወ​ትሽ መጥ​ተ​ሻ​ልና በዚህ ሌሊት ለሁ​ል​ጊ​ዜም እን​ድ​ት​ድኚ እመኝ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 11:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች